SERI Interiors

SERI Interiors Interior design, graphics design

06/09/2026

በ 25,000 ብር ብቻ!!!
ይሄንን የጫማ መደርደሪያ ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር! የምትወዱትን design እና ምን ያህል ጫማ የሚይዝ እንደምትፈልጉ ንገሩን እኛ በቀናት ውስጥ ሰርተን ያላችሁበት እናመጣላችኋለን።
#የጫማመደርደሪያ

04/09/2026

የአዲስ አመት ታላቅ Discount!
ይሄንን ለላጤዎች፣ ለልጆች፣ ለቤተሰብ የሚሆን እጅግ ውብ እና ጠንካራ ቁምሳጥን በ 26,000ብር ብቻ !
ይዘዙን በጥቂት ቀናት ውስጥ እናደርሳለን።
ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ በ09 92 69 65 03 ይደውሉልን📲
#ቁምሳጥን

03/09/2026

ላጤዎች ፣ ፅድት ያለ እና Organized የሆነ ህይወት መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ... እንደዚህ ፅድት ፅድት ያሉ የጫማ መደርደሪያዎች ሰሪ ኢንቴርየርስ በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራላችሁ ይገኛል። ለማዘዝ ወይም ለተጨማሪ መረጃ በ 0992696503 ይደውሉልን📲
#የጫማመደርደሪያ

29/08/2026

ተከራዮች ይሄ ለእናንተ ነው 🔥🔥🔥
የ2019 አዲስ አመታችሁን Organized ሆናችሁ እና ጥሩ እንቅልፍ እየተኛችሁ እንድትጀምሩት እጅግ ጠንካራ እና ጥራት ካለው Material የሚሰሩትን አልጋ እና ቁምሳጥን ፤ ሁለቱንም በ 65,000 ብር ብቻ ሰሪ ኢንቴሪየርስ እየሰራላችሁ ይገኛል። ለማዘዝ dm ያድርጉልን ወይም በ 0992696503 ይደውሉልን።
#አልጋ

26/08/2026

ኪችንዎን - ባለዎት ቦታ ልክ ኪችን ካቢኔት በማሰራት ምግብዎን በደስታ ያብስሉ።
ለማዘዝ bio ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን ወይም dm ያድርጉልን።
#ኪችንካቢኔት #የቤትዕቃ

23/08/2026

ላጤዎች እቁብ ገብታችኋል?
ቁምሳጥን እና አልጋ አንድ ላይ ሁለቱንም በ65,000 ብር ብቻ! እኛ ሰሪ ኢንቴሪየሮች ጋር ይምጡ እና በተመጣጣኝ ዋጋ መኝታ ቤትዎን ያሟሉ። ለማዘዝ dm ያድርጉልን ወይም bio ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን📲
#ቁምሳጥን #አልጋ

21/08/2026

ማንኛውንም የምትፈልጉትን የፈርኒቸር አይነት በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ሰሪ ኢንቴሪየርስ ጋር ያገኛሉ። አልጋ ፣ ቁምሳጥን ፣ የጫማ መደርደሪያ ፣ የኪችን ካቢኔት እና አጠቃላይ የኢንቴሪየር ዲዛይንን ጨምሮ እኛ ጋር ያገኛሉ። ለማዘዝ ወይም ለተጨማሪ መረጃ Dm ያድርጉልን ወይም በ 0992696503 ይደውሉልን

19/08/2026

አልጋ እና ቁምሳጥን - ሁለቱንም በ 65,000 ብር ብቻ! በተለይ ለተከራዮች እና ላጤዎች - ለእናንተ እጅግ ተመራጭ ነው። በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተን ቤታችሁ ድረስ በነፃ እናመጣላችኋለን።
#አልጋ #ቁምሳጥን #ቅናሽ

16/08/2026

Seri Interiors ... የሚፈልጉትን ፈርኒቸር በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ። 📲
#ቁምሳጥን #አልጋ #ኪችንካቢኔት

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SERI Interiors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SERI Interiors:

Shortcuts

Share