Beeneering Consulting Architects and Engineers

Beeneering Consulting Architects and Engineers Architectural +Interior + Furniture + Design + Build

30/09/2020
 ግብጽን በዓለም አቀፍ ተቋማት በኩል ለመፍጠር እየሞከረች ያለችውን ተጽእኖ ለመከላከል እና ኢትዮጵያውያን በዓባይ ወንዝ የመጠቀም መብታችን እንዲከበር ለተባበሩት መንግሥታት ፊርማ እያሰባሰብን...
24/06/2020



ግብጽን በዓለም አቀፍ ተቋማት በኩል ለመፍጠር እየሞከረች ያለችውን ተጽእኖ ለመከላከል እና ኢትዮጵያውያን በዓባይ ወንዝ የመጠቀም መብታችን እንዲከበር ለተባበሩት መንግሥታት ፊርማ እያሰባሰብን ነው።

ይህንን የፊርማ ማሰባሰቢያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ ጭምር እንደሚሳተፉበት ይጠበቃል። ሀገር ወዳድ ዜጎች ሁሉ እንዲፈርሙት በየ ማኅበራዊ ገጾቻችሁ እንድታጋሩት አደራ ተብላችኋል።

[ፎርሙ postal code ከጠየቃችሁ ማንኛውንም ቁጥር ሙሉ]




Ethiopia is the land of mankind, which is earmarked by 3.5 million years old fossil, Dinknesh (Lucy) in 1974, at the site of Hadar/ Ethiopia. Ethiopia ...

ሰኔ 16፣ 2012አዲስ አበባ የመረጃ ማሰባሰቢያ ማዕከል ከፈተች።በከንቲባ ጽ/ቤት ስር ያለው ይኸው ማዕከል በመስቀል አደባባይ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን "አዲስ የኪነ ህንፃ እና ከተማ ማዕከል” ...
23/06/2020

ሰኔ 16፣ 2012

አዲስ አበባ የመረጃ ማሰባሰቢያ ማዕከል ከፈተች።

በከንቲባ ጽ/ቤት ስር ያለው ይኸው ማዕከል በመስቀል አደባባይ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን "አዲስ የኪነ ህንፃ እና ከተማ ማዕከል” እንደሚባልም ሰምተናል።

የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ዛሬ ማዕከሉን በመክፈት አስጎብኝተዋል።

ማዕከሉ አዲስ አበቤዎች ስለ ከተማቸው የሚያስቡትን፣ እንድትሆን የሚመኙትን፣ እንዲኖራት የሚፈልጉትን ሀሳብ የሚያዋጡበት እና የሚያከማቹበትም ነው ብለዋል።

ስለ ከተማቸው የሚመኙትን ከማስጀርመም ባለፈ ቢሻሻሉ የሚሏቸውንም ጉዳዮች ከትበው ማስቀመጥ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

የከተማ አስተዳደሩም በየ15 ቀኑ ሁሉንም ሰብስቦ ወደ ተግባር ሊለወጡ ይችላሉ የሚላቸውን የመለየት ስራ ይሰራል ብለዋል።

ማዕከሉ የዋይፋይና የሻይ ቡና አገልግሎት የተሟላለት ሲሆን ለማንኛውም ህብረተሰብ ክፍት እንደሆነም ተነግሯል።

(ቴዎድሮስ ብርሃኑ)
(sheger 102.1)

Good news.were gone have hall of architecture and urbanism
17/06/2020

Good news.were gone have hall of architecture and urbanism

Project :residential buildingStory :4Area :150m2Location :addis abeba, bole arabsaStatus:currently submitedFunction:6 be...
31/05/2020

Project :residential building
Story :4
Area :150m2
Location :addis abeba, bole arabsa
Status:currently submited
Function:6 bedroom, 5&1/2 bath room, praying room, terrace, family room, study&game room, living and dinning room, plenty of storage.
,share and comment

Project: Residencial buildingLocation: tigray region, mekeleStory: 3Area: 250m2
25/05/2020

Project: Residencial building
Location: tigray region, mekele
Story: 3
Area: 250m2

  design 's office   room
03/05/2020

design
's office
room

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”ኢሳይያስ 53፥5 ለሐዋርያት በተዘጋ በር ገብቶ ሰላም...
19/04/2020

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
ኢሳይያስ 53፥5

ለሐዋርያት በተዘጋ በር ገብቶ ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዳላቸው ለእኛም በያለንበት ሰላሙን ይላክልን
መልካም የትንሳኤ በአል ::

Address

Bambis, Hailegabriel Bld 5th Floor 502
Addis Ababa

Telephone

+251944131047

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beeneering Consulting Architects and Engineers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beeneering Consulting Architects and Engineers:

Share