Ke'a Tibebat

Call Directions Website Contact the business

Ke'a Tibebat Home for Organic Herbal Confectioneries 🌍 | Premium Grade Oils|

19/10/2026

ለቆዳዎ የወጣትነት ፀዳል! አንደኛ ደረጃ የከርቤ ዘይት✨
ከጥንት ጀምሮ ለውበትና ለጤና የሚመረጠው የከርቤ ዘይት:
• ለፊት ቆዳ፦ ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል፣ ማድያትን ይከላከላል፣ ቆዳን ያጠራል
• ለፀጉር፦ የራስ ቅልን ያክማል፣ ፎረፎርን ያጠፋል
• ለጤና፦ ቁስልን በፍጥነት ያድናል፣ የድድ ጤንነትን ይጠብቃል

100% ተፈጥሯዊ እና ምንም አይነት አርቴፊሻል ኬሚካል ያልገባበት!

👉 30 ሚሊ > ብር 1000
እንደገና እንታደስ፣ ከተፈጥሮ እንታረቅ!

💬 ያሉበት ሆነው ይዘዙን
👉 📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

, , , ,

ተፈጥሮ -  ትልቋ ፋርማሲ! 🐘🌿በኬንያ ማውንት ኤልጎን አካባቢ የሚገኙ የአፍሪካ ዝሆኖች ሲታመሙ ራሳቸውን እና ልጆቻቸውን ለማከም እስከ 35 የሚደርሱ የተለያዩ የፈውስ ዕፅዋትን እንደሚጠቀሙ ...
14/10/2026

ተፈጥሮ - ትልቋ ፋርማሲ! 🐘🌿
በኬንያ ማውንት ኤልጎን አካባቢ የሚገኙ የአፍሪካ ዝሆኖች ሲታመሙ ራሳቸውን እና ልጆቻቸውን ለማከም እስከ 35 የሚደርሱ የተለያዩ የፈውስ ዕፅዋትን እንደሚጠቀሙ አዲስ አስደናቂ ጥናት ይፋ አደረገ!
ይህ በሳይንሳዊው «Scientific Reports» ጆርናል ላይ የታተመው ጥናት፤ ከዝሆኖቹ ጋር አብረው ከሚኖሩ የአካባቢው የዱር እንስሳት ጠባቂዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተገኙ ምስክርነቶችን መሰረት ያደረገ ነው።
ጥናቱ ካወጣቸው አስገራሚ ዝርዝሮች መካከል፦
• ዝሆኖች ልጆቻቸው ሆዳቸውን ሲያማቸው «አንጉርዊት» (Angurweet) የተባለውን ዕፅዋት ቅጠልና ስር አኝከው በማለስለስ፣ ከራሳቸው የእናት ጡት ወተት ጋር ቀላቅለው ለልጆቻቸው እንደሚመግቡ የአይን እማኞች ገልጸዋል።
• ዝሆኖቹ ከሚጠቀሟቸው 35 ዕፅዋት መካከል 25ቱ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ ለሰው ልጅ መድኃኒትነት የሚታወቁ ናቸው።

በአሁኑ ወቅት ተመራማሪዎች ዝሆኖቹ የተጠቀሙባቸውን ዕፅዋት በቤተ ሙከራ እየመረመሩ ሲሆን፣ አዳዲስ የሰው ልጅ መድኃኒቶችን ለማግኘት ዝሆኖቹን እንደ መሪ ለመጠቀም አቅደዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል::

እንደገና እንታደስ፣ ከተፈጥሮ እንታረቅ!
የፈውስ ዕፅዋት ውጤቶች በከረሜላና በዘይት አቅርበንልዎታል::

👉 📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592

12/10/2026

✨«ከርቤ» ሲባል አብዛኛውን ጊዜ ወደ አእምሯችን የሚመጣው መዓዛው ወይም ዕጣንነቱ ነው። ነገር ግን ይህ ጥንታዊ ዛፍ ለጤናችን በተለይም ለምግብ መፈጨት ሥርዓት ያለውን አስደናቂ ጥቅም እናካፍላችሁ::

እውነታ፡
ከርቤ በሆድ ውስጥ ያሉ ጎጂ ባክቴሪያዎችን በማጥፋት ረገድ ከተፈጥሮ መድኃኒቶች ሁሉ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል! የከርቤ ዘይት በሆድ ውስጥ የሚፈጠርን ቁስለት የማከም እና የሆድ መነፋትን በከፍተኛ ፍጥነት የመቀነስ ልዩ የተፈጥሮ ኃይል አለው።

እንዴት እንጠቀመው?
• 1 ወይም 2 ጠብታ ንጹህ የከርቤ ዘይት ይውሰዱ።
• ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ይቀላቅሉት።
• ይህንን ውህድ በትኩስ ነገር ወይም ብቻውን መውሰድ ይቻላል::

(ማሳሰቢያ፡ ነፍሰ ጡሮች ማንኛውንም አይነት የዕፅዋት ተዋፅዖ ከመጠቀማቸው በፊት ሐኪማቸውን ማማከር ይገባቸዋል።)

ይህንን ጥንታዊ ምስጢር ዛሬውኑ ይሞክሩት! 💚
👉 ዋጋ > ብር 1000
ምርቶቻችንን ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

ቴን-ኔት የጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ
, , , ,

ቴን ኔት የምርምር ማዕከል በዕጽዋቱ ዘርፍ እያደረጋቸው በሚገኘው ምርምሮች ከተገኙት አስደናቂ ግኝቶች ውስጥ አንዱ  የጥንቱን “ናርዶስ ዕጣን” ፈልጎ ማግኘት ነው፡፡ ይህ ከተለመደው ነጭ ዕጣን...
10/10/2026

ቴን ኔት የምርምር ማዕከል በዕጽዋቱ ዘርፍ እያደረጋቸው በሚገኘው ምርምሮች ከተገኙት አስደናቂ ግኝቶች ውስጥ አንዱ የጥንቱን “ናርዶስ ዕጣን” ፈልጎ ማግኘት ነው፡፡

ይህ ከተለመደው ነጭ ዕጣን ጋር በጠረን ተመሳሳይነት ቢኖራቸውም መሠረታዊ የሆነ ልዩነት አላቸው፡፡


· ለአጠቃቀም እንዲመች በእንክብል መልክ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን እጅግ አነስተኛ በሆነ መጠን (በግማሽ እንክብል) ለረጅም ጊዜ በመጨስ ይቆያል፡፡

· አላስፈላጊ የቤት ውስጥ ኢነርጂን በማፅዳት ምቹና ለእንቅልፍ ተስማሚ የቤት ድባብን ይፈጥራል፡፡

· ጭሱን በመታጠን የተዘጉ የመተንፈሻ አካላትን ይከፋፍታል፡፡

ክብደት 125 ግራም
ዋጋ ብር 1200
ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

01/10/2026

• የሰውነት ጥንካሬንና ጉልበትን ይጨምራል
• ጥልቅና እረፍት የሚሰጥ እንቅልፍ ይለግሳል።
• ጭንቀትንና የውስጥ መረበሽን ያስታግሳል።
• ማስታወስንና ትኩረትን ያሻሽላል

100% ተፈጥሯዊ
· በማንኛውም ቦታ ለመያዝ ምቹ
· ደስ የሚል ጣዕም

💵 ዋጋ፦ 700 ብር ብቻ

ምርቶቻችንን ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

ቴን-ኔት የጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ
, , , ,

30/09/2026

ሬት ከረሜላ (Aloe Vera Candy)፦
የቃጠሎ ስሜትና የጨጓራ አሲድ መመለስ (Acid Reflux) ለሚያስቸግራቸው ፍጹም እፎይታ ይሰጣል። የሆድ ድርቀትን በመከላከልም የሆድ ዕቃን ያጸዳል።

100% ተፈጥሯዊ
· በማንኛውም ቦታ ለመያዝ ምቹ
· ደስ የሚል ጣዕም

💵 ዋጋ፦ 700 ብር ብቻ

ምርቶቻችንን ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

, , , ,

29/09/2026

🍬 ሽነት
- የሰውነትን መሠረታዊ ጉልበት በመጨመር አጠቃላይ ጥንካሬንና በሽታ የመቋቋም አቅምን ያሳድጋል፦
- ደም በመላው ሰውነት ውስጥ በጥሩ ሁኔታ እንዲዘዋወር በማድረግ የልብ ሥራን ያቀላጥፋል።
- በደም ዝውውር አማካኝነት ለሕዋሳት የሚያስፈልጋቸውን ንጥረ ነገር በማድረስ መላው አካል የተሳሰረ ጤና እንዲኖረው ያደርጋል።

👉 ዋጋ: ብር 700

ያሉበት ሆነው ይዘዙን በሁሉም አቅጣጫ እናቀብላለን፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

ቴን-ኔት ጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ

#የኢትዮጵያምርት, , , , , , #የዕጣንዘይት, #የከርቤዘይት, , , , , , ,

28/09/2026

ለቆዳዎ የወጣትነት ፀዳል! አንደኛ ደረጃ የከርቤ ዘይት✨
ከጥንት ጀምሮ ለውበትና ለጤና የሚመረጠው የከርቤ ዘይት:
• ለፊት ቆዳ፦ ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል፣ ማድያትን ይከላከላል፣ ቆዳን ያጠራል
• ለፀጉር፦ የራስ ቅልን ያክማል፣ ፎረፎርን ያጠፋል
• ለጤና፦ ቁስልን በፍጥነት ያድናል፣ የድድ ጤንነትን ይጠብቃል፣

100% ተፈጥሯዊ እና ምንም አይነት አርቴፊሻል ኬሚካል ያልገባበት!

👉 30 ሚሊ > ብር 1000
እንደገና እንታደስ፣ ከተፈጥሮ እንታረቅ!

የከአ ፈውስ ውጤቶች ከቴን-ኔት የጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ

💬 ያሉበት ሆነው ይዘዙን በሁሉም አቅጣጫ እናቀብላለን፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

, , , ,

21/09/2026

እፎይታ!
ከባድ ወይም ቅባታማ ምግቦችን ከተመገቡ በኋላ ለሚፈጠር የሆድ መክበድ፣ የምግብ አለመፈጨት እና ለሆድ መነፋት (Gas) ፈጣንና አስተማማኝ እፎይታን ይሰጣል።

100% ተፈጥሯዊ
· በማንኛውም ቦታ ለመያዝ ምቹ
· ደስ የሚል ጣዕም

💵 ዋጋ፦ 700 ብር ብቻ

ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

, , , ,

18/09/2026

የግዛዋ ከረሜላ
የተፈጥሮ ስጦታ - የእኛ ጥበብ
• የሰውነት ጥንካሬንና ጉልበትን ይጨምራል
• ጥልቅና እረፍት የሚሰጥ እንቅልፍ ይለግሳል።
• ጭንቀትንና የውስጥ መረበሽን ያስታግሳል።
• ማስታወስንና ትኩረትን ያሻሽላል

100% ተፈጥሯዊ
· በማንኛውም ቦታ ለመያዝ ምቹ
· ደስ የሚል ጣዕም

💵 ዋጋ፦ 700 ብር ብቻ

ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦
📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592
አርባ ምንጭና አካባቢው - 0910844683

, , , ,

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ke'a Tibebat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ke'a Tibebat:

Shortcuts

Share