Sebrin resin art collection

Sebrin resin art collection Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sebrin resin art collection, Arts & Crafts Store, Addis Ababa.

31/07/2025

የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ

➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል
➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል
➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል
➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል
➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና #እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል!
➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶት ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ 😥😥😥😥
እና ታዲያ ይህን እያወቅን
⛔ ከኩራት
⛔ ከስግብግብነት
⛔ ከክፋት
⛔ ከጥላቻ
⛔ ከራስ ወዳድነት
⛔ ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን?
_ትሁት_እንሁን
ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ #እውነታ አይካድም።
❤ ፈጣሪአችንን እንውደድ፥ እንፍራም
❤ እርስ በርሳችን እንዋደድ
❤ ለሌሎች መልካም እንሁን
❤ አንቅና
❤ ሁሌም ደግነትን እናድርግ፤ ጉዳት የለውምና
❤ ያንተ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አትቀማ!

ከተመቻቹ ሼር አድርጉ🙏🙏

31/07/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sebrin resin art collection posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sebrin resin art collection:

Share