Shir Shir

Shir Shir Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shir Shir, Kitchen/Cooking, Addis Ababa.

05/08/2026

☕ ከእሳቱ ሙቀት... ወደ ስኒው መዓዛ!

በNani Coffee እያንዳንዱ የቡና ፍሬ በፍቅር ይቆላል፤ እያንዳንዱ ስኒ ደግሞ የኢትዮጵያን እውነተኛ የቡና ጣዕም ያቀርባል።

📍 ጀሞ 1
📞 0951 517676 | 0900 764545

04/08/2026

ከShir Shir ቤተሰብ ጋር በይፋ መስራት ጀምሯል። 🤝❤️

The strongest businesses are built through collaboration.Every helping hand creates new opportunities. Every partnership...
03/08/2026

The strongest businesses are built through collaboration.

Every helping hand creates new opportunities. Every partnership creates lasting success.

Let Shir Shir Marketing help you elevate your brand, expand your reach, and achieve sustainable growth.

Let's grow together.

28/07/2026

🍽️ Part 2 giveaway | ሽር ሽር (ShirShir Kitchen & Catering)

ሽር ሽር ኪችን እና ኬተሪንግ ለጀሞ አካባቢ ልዩ ጣዕም ያላቸውን፣ ትኩስና ጥራት ያላቸውን ምግቦች በፍቅር እያቀረበ ይገኛል። ❤️

🎉 በቅርቡ የምንጀምረውን የምሳቃ ፓኬጅ ከወዲሁ ተመዝግበው ይጠብቁ!

🚚 ፈጣን ዴሊቨሪ ለጀሞ እና ለቡ አካባቢዎች እናደርሳለን።

26/07/2026

🎉 የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በ🇪🇸 Spain እና 🇦🇷 Argentina መካከል ለተዘጋጀው የግምት ውድድር አሸናፊዎቻችንን በሽርሽር ኪችን በደስታ ተሸልመዋል! 🏆🎁

በመሳተፋችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ገና ጅምር ነው! በቀጣይ የበለጠ አስደሳች Giveawayዎች፣ ቻሌንጆች እና ድንቅ ሽልማቶች እየመጡ ነው። እንዳያመልጣችሁ ገፃችንን Follow በማድረግ ከእኛ ጋር ይቆዩ። ❤️

ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ በስሩ፦ 🍽️ ሽርሽር ኪችን 🛵 ሽርሽር ደሊቨሪ 🍴 ሽርሽር ኬተሪንግ 📢 ሽርሽር ማርኬቲንግ እና ናኒ ቡና ይገኙበታል።

እንዲሁም በቅርቡ አዲስ የሽርሽር ምሳቃ ፓኬጅ ወደ እርስዎ ለማቅረብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

📍 አድራሻ: ጀሞ ፣ አዲስ አበባ

🍱 ምሳ ማዘዝ ከእንግዲህ ቀላል ሊሆን ነው!ከShir Shir Lunch Box ጋር ትኩስ፣ ጣፋጭ እና በንፅህና የተዘጋጀ ምሳቃ በየቀኑ እስከ ቢሮዎ ወይም ቤትዎ ልናደርስሎ ነው። 🚴🍽️🎉 በጀሞ ...
22/07/2026

🍱 ምሳ ማዘዝ ከእንግዲህ ቀላል ሊሆን ነው!

ከShir Shir Lunch Box ጋር ትኩስ፣ ጣፋጭ እና በንፅህና የተዘጋጀ ምሳቃ በየቀኑ እስከ ቢሮዎ ወይም ቤትዎ ልናደርስሎ ነው። 🚴🍽️

🎉 በጀሞ እና ለቡ አካባቢ ነፃ ዴሊቨሪ! 🚚

✅ የፆም ምሳቃ
✅ የፍስክ ምሳቃ
✅ ድብልቅ ምሳቃ
✅ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የምሳቃ ፓኬጆች
✅ ለግለሰቦች፣ ለቢሮዎች እና ለድርጅቶ

📍 አድራሻ: ጀሞ
📞 +251 97 171 5656
📞 +251 97 171 6868

🌐 Shirshir.et

18/07/2026

🏆 GIVEAWAY TIME! ⚽🎉

በአርጀንቲና 🇦🇷 እና ስፔን 🇪🇸 መካከል በሚደረገው የ2026 የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ውጤትን በትክክል ለሚገምቱ 3 ዕድለኛ ተሳታፊዎች ልዩ Giveaway አዘጋጅተናል! 🎁

አሸናፊ ለመሆን፦
✅ የጨዋታውን ውጤት በኮመንት ይገምቱ።
✅ የTikTok ፔጃችንን Follow ያድርጉ።
✅ ይሄንን post like ያድርጉ።

🏅 አሸናፊዎቹን ሰኞ ማታ የምናሳውቅ ይሆናል።

🍀 መልካም ዕድል!

🏆 ድልን በደስታ፣ ጨዋታውን በNani Coffee! ☕90 ደቂቃ የማይረሳ ጨዋታ፣ አንድ ስኒ የማይረሳ ቡና።የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን ከወዳጆችዎ ጋር ይከታተሉ፤ የNani Coffee ልዩ ጣዕም ደስ...
16/07/2026

🏆 ድልን በደስታ፣ ጨዋታውን በNani Coffee! ☕

90 ደቂቃ የማይረሳ ጨዋታ፣ አንድ ስኒ የማይረሳ ቡና።

የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን ከወዳጆችዎ ጋር ይከታተሉ፤ የNani Coffee ልዩ ጣዕም ደስታውን ከፍ ያደርገዋል።

Nani Coffee
"Every Cup Celebrates Victory." ☕🏆

⚽🔥 ጨዋታው ሲጀምር… የጣዕም ልምዱም ይጀምራል! 🍕🏆የWorld Cup ደስታን በቤትዎ ምቾት ይከታተሉ፤ እኛ ደግሞ የምሽቱን ድባብ በምርጥ ምግቦች እናሟላለን።🍕 ትኩስ ፒዛ🍔 ልዩ በርገር🥤 ገራ...
15/07/2026

⚽🔥 ጨዋታው ሲጀምር… የጣዕም ልምዱም ይጀምራል! 🍕🏆

የWorld Cup ደስታን በቤትዎ ምቾት ይከታተሉ፤ እኛ ደግሞ የምሽቱን ድባብ በምርጥ ምግቦች እናሟላለን።

🍕 ትኩስ ፒዛ
🍔 ልዩ በርገር
🥤 ገራሚ ኮንቦ

ለደስታ ጨዋታዎች፣ ለቤተሰብ ጊዜ እና ለጓደኞች ስብሰባ… Shir Shir Kitchen አብሮዎት ነው! ❤️
🚚 ፈጣን ዴሊቨሪ
📍 በJemo እና Lebu አካባቢ

🌐 Shirshir.et
📞 +251 97 171 5656 | +251 97 171 6868

Shir Shir Kitchen – Bringing Life Together.

ከShir Shir Marketing ጋር ዲጂታል ስኬትዎን ያሳድጉ! 🚀ማህበራዊ ሚዲያዎ ውጤት እንዲያመጣ፣ ብራንድዎ እንዲታወቅ እና ሽያጭዎ እንዲጨምር ባለሙያ የዲጂታል ማርኬቲንግ መፍትሄዎችን እ...
14/07/2026

ከShir Shir Marketing ጋር ዲጂታል ስኬትዎን ያሳድጉ! 🚀

ማህበራዊ ሚዲያዎ ውጤት እንዲያመጣ፣ ብራንድዎ እንዲታወቅ እና ሽያጭዎ እንዲጨምር ባለሙያ የዲጂታል ማርኬቲንግ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

✅ የማህበራዊ ሚዲያ ማኔጅመንት
✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ
✅ ዲጂታል ፕሮሞሽን
✅ የብራንድ ስራዎች
✅ የፈጠራ ይዘት (Content Creation)
እኛ ፖስት ብቻ አንሰራም፤ ብራንድዎን እናሳድጋለን።

📞 +251 97 171 7144
📞 +251 95 656 6868
🌐 Shirshir.et

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shir Shir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share