Golden Wedding D'ecor& Flower

Golden Wedding D'ecor& Flower እዚህ ጋር ባለው ሊንክ እየገባችሁ አነጋግሩን ስለ ሥራው በደንብ አሰልጥነን አብረን እንሰራለን

12/06/2025

t.me/mkmoney_online ይፍጠኑ ግዜ ቆሞ አይጠብቅዎትም

ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባGolden wedding De`cor and flower🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸በቀን 22/05/2015ዓ. ም ጎልደን ዲኮርና አበባ 🌍በአዲስ አበባ፣ቂርቆስ ሲሳይ ሜዳ አከ...
30/01/2023

ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ
Golden wedding De`cor and flower
🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸
በቀን 22/05/2015ዓ. ም ጎልደን ዲኮርና አበባ 🌍በአዲስ አበባ፣ቂርቆስ ሲሳይ ሜዳ አከባቢ በሚገኝ መኖሪያ ቤት ፣ድንኳን ውስጥ የተሰራ ሀይብሪድ የማስዋብ (ዲኮሬሽን)
ስራ።

#ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

Golden wedding De`cor and flower💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ...
18/01/2023

Golden wedding De`cor and flower
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚
ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ እንኛለን።

#ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

#መልካም የከተራና የጥምቀት በዓል

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ…!"…ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ? ቃልን ወሰነችው። ልደቱንም ዘር አልቀደመውም። በመወለዱም ድንግልናዋን አልለወጠም። ቃል...
07/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ…!

"…ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ? ቃልን ወሰነችው። ልደቱንም ዘር አልቀደመውም። በመወለዱም ድንግልናዋን አልለወጠም። ቃል ከአብ ያለ ድካም ወጣ። ከድንግልም ያለ ህማም ተወለደ። ሰብአሰገል ሰገዱለት። አምላክ ነውና ዕጣን አመጡለት። ንጉሥም ነውና ወርቅ አመጡለት። ስለኛ በፈቃዱ ለተቀበለው መዳኛችን ለሆነው ሞቱም ከርቤ አመጡለት። እርሱ ቸርና ሰውን ወዳጅ የሆነ አንድ እርሱ ብቻ ነው። ቅድስት ሆይ ለምኚልን።

"…ቤዛ ይስሐቅ በግዕ ከኅቱም ዕፀ ሳቤቅ እንደተገኘ፤ ለእስራኤልም በበረሀ ውስጥ ከኅቱም አለት ውኃ እንደ ፈለቀ፤ የተደነቀች የአሮን በትርም እንደለመለመችና እንደ አፈራች፤ በሶምሶንም እጅ ውስጥ ከአህያ መንጋጋ አጥንት ውኃ እንደ ፈሰሰ፤ እንዲሁ የጌታችን ልደት በኅቱም ድንግልና ሆነ። በዕፀ ጳጦስ ውስጥ እሳት እንደ ነደደች ዕፂቱም እንዳልተቃጠለች እንዲሁ የመለኮቱ እሳት ድንግልን አላቃጠላትም። ለእርሱም ከቸር አባቱ ከማሕየዊ መንፈስ ቅዱስ ጋር ጌትነት ክብር ምስጋና ሰጊድ ከርሱ ጋር በትክክልነት ይገባል ለዘላለሙ አሜን።

"…በዓለ ጌናን ስናከብር በሀዘን በመከራ፣ በጭንቅ፣ በረሃብና በጥም፣ በሰቀቀን፣ በስደት፣ በወኅኒ ቤት፣ በአልጋ ቁራኛ በደዌ ደኛ፣ በፅኑ ህመም ተይዘው፣ በየቤቱ፣ በየጎዳናው፣ በየሆስፒታሉና በፀበል ስፍራዎች ሁሉ ያሉትን፣ ከሞቀ ቤትና ንብረታቸው ተፈናቅለው በየጥሻው የወደቁትን በማሰብ፣ በመንከባከብ፣ በመጠየቅ፣ በመጎብኘትና ማዕድ በማጋራት ይሁን። ሃገራችን ኢትዮጵያንና ጎረቤቶቿን፣ መላውንም ዓለም ሁሉ ሰላማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ያድርግልን። አሜን።

"…እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለአምላካችንና ለፈጣሪያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን‼
ከመምህር ዘመድኩን በቀለ

Golden wedding De`cor and flower🏵🏵🏵🏵🏵🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የፌስ ቡክ ተከታዮቹ በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ ይ...
10/09/2022

Golden wedding De`cor and flower
🏵🏵🏵🏵🏵🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵

ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የፌስ ቡክ ተከታዮቹ በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ ይመኛል።

በአዲሱ ዓመት ጎልደን ዲኮር በዘጋጃቸው አዳዲስ የ 3ዲ ዲኮር ዲዛይን እናንተን ለማገልገል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል።

#ስለሆነም ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

🏵🏵🏵🏵🏵ምለካም አዲስ ዓመት 2015ዓ. ም 🏵🏵🏵🏵🏵🏵

ጎልደን ዲኮር እና አበባ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፤እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አዸረሳችሁ፣አደረሰን። #በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እ...
09/07/2022

ጎልደን ዲኮር እና አበባ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፤እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አዸረሳችሁ፣አደረሰን።

#በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ዒድ ሙባረክ 🎁🎉🎆

ጎልደን  ዲኮር (Golden Wedding De`cor) 🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐🍁💐ግንቦት 01/2014 ዓ. ም በሀያት ኖኅ ሪል ስቴት የመኖሪያ አፓርታማ ግቢ፣ በድንኳን ውስጥ፣ባሕላዊ ዲኮር፣ ለመል...
12/05/2022

ጎልደን ዲኮር (Golden Wedding De`cor)
🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐🍁💐

ግንቦት 01/2014 ዓ. ም በሀያት ኖኅ ሪል ስቴት የመኖሪያ አፓርታማ ግቢ፣ በድንኳን ውስጥ፣ባሕላዊ ዲኮር፣ ለመልስ ዝግጅት የተሰራ። በተመጣጣኝ ዋጋ።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ጎልደን የሠርግ ዲኮር እና አበባ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ)  በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም ፣የጤና...
02/05/2022

ጎልደን የሠርግ ዲኮር እና አበባ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

በዓሉ የሰላም ፣የጤና ፣የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን መልካም የዒድ በዓል።

ዒድ ሙባረክ ⭐🌙

Address

Bole Lamir Bulding
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 15:00

Telephone

+251920608661

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Golden Wedding D'ecor& Flower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Golden Wedding D'ecor& Flower:

Share