16/05/2024
ስታር
ማስታወቂያ!
ስታር መጋረጃ
የመኖሪያ ቤቶች፣ቢሮዎችን፣ሆቶሎችን፣የሃይማኖት ተቋማትንና የተለያዩ ቦታዎችን የማስዋብና፣ የማሳመር ብሎም የተለያዩ የቤት ማስዋቢያና መገልገያ እቃዎችንም ከዉጭ በማስመጣት እንድሁም እዚሁ በማምረት የረጅም አመት ልምድ ያለን ሲሆን ዛሬ ላይ ምርትና አገልግሎታችንን በማዘመን የእናንተን እንቁ ደንበኞቻችንን ፍላጎት የሚያረካና፣ጥራታቸዉን በጠበቁ በሀገር ዉስጥና በዉጭ ሀገር ምርቶች ልናገለግሎ ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን ፡፡
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
1. በተለያዩ ዲዛይን እና ደረጃ የመጋረጃ ስራ፡፡
2. የአረቢያን መጅሊስ መስራት እና የዉጭዉንም ማስመጣት ፡፡
3. የቱርክ ምንጣፎችን በተለያዩ ዲዛይን አሰፍተን በጥራት እናስመጣልን /እናቀርባለን፡፡
4. በተለያየ ዓይነት ጨርቅ ዲዛይን የሶፋ አልባሳት ማዘጋጀትና የዉጪዉንም ሬድሜድ እናቀርባለን፡፡
5. ጥራታቸዉን የጠበቁ የአልጋ ልብስ ፣የብርድልብስ ፣አንሶላ፣ኮንፈርት፣ትራስ ማስመጣት
6. የጫማና የልብስ መደርደሪያዎችን
7. አጎበሮችን
8. ቨርቲካል /ሻተር/ መጋረጃዎችን
9. ዘመናዊ የቲቪ ስታንድና የሶፋ ጠረጴዛዎችን በፈለጉት ዲዛይን እናስመጣለን::
ስታርን መርጠዉ ቢመጡ በአገልግሎታችን ረክተዉ በስራችን ተደስተዉ እንዲመለሱ ከሚቻለን በላይ ተዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነዉ ፡፡
አድራሻችን ፡-
• ቁ. 1 ከአጂፕ ማደያ ፊት ለፊት
• ቁ. 2 አትሌት ኃይሌ /ገ/ሥላሴ ህንፃ /ሪዞርት/ ዋናዉ መግቢያ በር ላይ እንገኛለን፡፡
• ቁ. 3 ዋዱ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ዉሃ ፍሳሽ የገበያ ማዕከል
• ቁ/ 4 አ.አ መርካቶ ዱባይ ተራ ህንፃ ሱ/ቁ B53
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ 0911903834
0913236570